Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን በምዕራብ ቀጠና /ጅማ/ ጽ/ቤት
  • Address በጅማ ከተማ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-72-29-93
  • Website
  • Deadline08 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-08 00:00:00
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን በምዕራብ ቀጠና /ጅማ/ ሲገለገልበት የነበረ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን በምዕራብ ቀጠና /ጅማ/ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን በምዕራብ ቀጠና /ጅማ/ ሲገለገልበት የነበረ ተሸከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጅማ ከተማ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ምዕራብ ቀጣና ጽ/ቤት በሥራ ሰዓት በመቅረብ ብር 400 ከፍለው የጨረታ ሰነድና ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መውሰድ ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ሰዓት በአስረኛው(10ኛው) ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ሲሆን፣ ጨረታው በዚያኑ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን በምዕራብ ቀጠና/ጅማ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ለሰጡት ዋጋ ማሰከበሪያ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለጨረታ ዋስትና የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ሙሉ በሙሉ ወዲያው ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  • አሸናፊ ተጫራች አሸናፍነቱ ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያውን አጠናቆ ንብረቱን ካልተረከበ ያስያዘው ገንዘብ ለቤተ-ክርስቲያኒቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊው ይሰረዛል፡፡
  • ቤተ-ክርስቲያኒቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቷ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 09-12-72-29-93/09-13-70-93-77/ 0907-35-18-35

 

የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ቤተ-ክርስቲያን በምዕራብ ቀጠና /ጅማ/ ጽ/ቤት

 

Save Tender