Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን
  • Address ድሬዳዋ ቀበሌ 03 ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0251124892
  • Website
  • Deadline12 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2025-07-12 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  • ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ በዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር መመዝገቡን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት መወዳደሪያ ኤንቨሎፑ ውስጥ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በማድረግ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • የጨረታው ዶክመንት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመፈል ድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ከግዥ ፋይናንስና ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በጥሬ ገንዘብ በመፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ሰነድ በውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር 05 130 እስከ 130 ዘወትር በስራ ሰዓትና ቀን መግዛትና ማስገባት ይቻላል፡፡
  • ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን 300 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሣሣይ ቀን 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ዶክመንቱ ሲከፈት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • የጨረታው ዶከመንት በታሸገ ፖስታ የእያንዳንዱ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪ በጨረታ ዶክመንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው በሁለት ኮፒ መቅረብ አለባቸው፡፡
  • ያሸነፈው ተጫራች የተጠየቀውን እቃ የግዥ ትዕዛዝ እንደተሰጠው በእስፔስፊኬሽኑ እና በናሙናው መሠረት 30 ቀናት ውስጥ በድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በሚገኝበት መጋዘን አቅርቦ ማስረከብ አለበት፡፡
  • በዶከመንቱ ከተሰጠው ስፔስፊኬሽን ወይምሳምፕል ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ካሽነፈው ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና CPO ወይም በሁኔታ ያልተገደበ የባንከ ጋራንቲ ማስያዝ መስጠት የሚችል፡፡
  • በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞ ተጫራች ከጨረታው ውጭ እንደሚሆንና በመንግሥት ግዢ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ዶክመንት ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ባለስልጣን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ቀበሌ 03

ድሬዳዋ ስልክ ቁጥር 0251124892 .. 446

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ሥልጣን

 

Save Tender