Tender Detail

Tender Details

  • Company ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ
  • Address ካዛንቺስ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ሙሉጌታ ኮሜርሻል ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 613 ፣ 623 ፣ 634 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-04-38-08
  • Website
  • Deadline04 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-04 00:00:00
  • Categories Vehicle

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አማ የዳሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔው በሰጠው ተጨማሪ ሥልጣን መሰረት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በቁጥር ቅ8/522/4ለ/11 በቀን 14/21/201 ዓ.ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ መሰረት ጃፓን ቶዮታ ሚኒባስ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አማ የዳሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔው በሰጠው ተጨማሪ ሥልጣን መሰረት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በቁጥር ቅ8/522/4ለ/11 በቀን 14/21/201 ዓ.ም በፀደቀው ቃለ ጉባኤ መሰረት ጃፓን ቶዮታ ሚኒባስ የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

  1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ነምበር የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. የመኪና መሸጫ መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 7,500,000 (ሰባት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)
  3. የመኪና ዝርዝር ሁኔታ
  • የተሰራበት ዘመን 2020
  • የሞተር ቁጥር 2KD BO48603
  • የነዳጅ አይነት ናፍጣ
  • ቀለም ነጭ
  • የሻንሲ ቁጥር JTFJS02P105040428
  • ሞዴል KDH202L-REMDY
  • መኪናው የሄደበት ኪሎ ሜትር 50,000
  • የተፈቀደለት የጭነት መጠን 11 ሰው
  • የመኪና አይነት ማኑዋል
  • የመኪና የፈረስ ጉልበት 100
  • ታርጋ ቁጥር አ.አ - 03- B59642
  • የሞተር ችሎታ /ሲሲ/ 2404
  • የሲሊንደር ብዛት 4
  1. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጃፓን - ቶዮታ ሚኒባስ ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም በአካል ተገኝተው መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታው ሰኔ 27/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና ቢሮ ይከፈታል፡፡
  3. በጨረታው ላይ ተሳትፎ ያለፈው ተጫራች ማለፉን ካወቀ ቀን ጀምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ በጨረታው ያሸነፈበትን ገንዘብ በድርጅቱ አካውንት (በሃሳብ ቁጥር) ማስገባት እና ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ ማቅረብ እንዲሁም ሌሎች የሚፈለጉበትን ማንኛውም ማስረጃዎች የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ክሊራንስ እንዲሁም ከላይ የተገለፁትን ሌሎች ማስረጃዎች በታሸገ ኤንቨሎፕ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ ካዛንቺስ ወደ ኡራኤል በሚወስደው መንገድ ሙሉጌታ ኮሜርሻል ቢዝነስ ሴንተር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 613 ፣ 623 ፣ 634

ስልክ ቁጥር ሞባይል:- 09-12-04-38-08/0911-98-33-64/09-11-89-04-03/09-11-44-58-57

 

ቶማስ ብርሃኑ ሴኩሪቲ ሰርቪስ አ/ማ

 

Save Tender