Tender Detail

Tender Details

  • Company በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-28 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍታብሔር ጉዳይ ችሎት የአፈጻጸም ከሳሽ ገነት ጀንበሩ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ መስከረም በጋሻው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ በኮዮ ፈጬ ክ/ከተማ ውስጥ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአፈጻጸም ከሳሽ ገነት ጀንበሩ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ መስከረም በጋሻው መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ በኮዮ ፈጬ ክ/ከተማ ውስጥ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት የህንጻ ቁጥር ቢ.693 የቤት ቁጥር 31 የቦታው ስፋት 86.91 ካ.ሜ የሆነው መነሻ ዋጋ ብር 1,394,557 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ዘጠና አራት ሺ አምስት መቶ ሀምሳ ሰባት) በሆነው ከ21/11/2017 ዓ.ም ከ4፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ከላይ በተገለጸው ቦታ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ኛ በሲፒኦ አስይዛችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።

 

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍታብሔር ጉዳይ ችሎት

 

Save Tender