Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Education (MOE) (ትምህርት ሚኒስቴር)
  • Address 4 kilo Arada Sub-City, Addis Ababa Ethiopia, Phone: +251111565529
  • Websitehttps://moe.gov.et/
  • Deadline04 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-04 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Ministry of Education (MOE) (ትምህርት ሚኒስቴር)


ያገለገሉ ጎማዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

የሽያጭ መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ያገለገሉ የተለያየ ቁጥር ያላቸው 92 ጎማዎች

MOE/NCB/DSTY

/03/2017

ሰኔ 27/2017 ሰዓት 4፡00

ሰኔ 27/2017 ሰዓት 4፡30

የጨረታ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማማያዝ ሣጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

 

  1. ተጫራቾች የታሸገ የመጫረቻ ሰነድ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
  2. ጨረታው ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሲሆን ሥርዓቱም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅና መመሪያ መሠረት ነው።
  3. ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የተገለጹትን ሰነዶች በመያዝ በአማርኛ የተዘጋጁ የጨረታ ሰነዶችን ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000003784828 ገቢ በማድረግ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ አሮጌው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ገቢ ያደረጋችሁበትን በማሳየት ደረሰኝ በመያዝ ለግዥ ስራ አስፈጻሚ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
  4. ጨረታው የሚከፈተው ትምህርት ሚኒስቴር አራት ኪሎ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር አሮጌው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ነው።
  5. የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማ የተደረገበት ሰነድ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በሚከናወነውን የጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን ባይገኙም መ/ቤቱ ጨረታው ለመክፈት አያዳግተውም።
  7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስልክ አድራሻ በመደወል መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  8. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ +251 111400312

 

ትምህርት ሚኒስቴር

 

Save Tender