Tender Detail

Tender Details

  • Company የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
  • Address ነቀምት ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline24 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-24 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land , House, Building And Warehouse

የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ታራኒዮ ወረዳ 3 አለም ባንክ አከባቢ ስልጤ ሰፈር አንሻ መስጊድ አካባቢ በኮብል እሰቶን መቶ ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ መኖሪያ እና የንግድ ቤት የሚሸጥ ስለሆነ ለመግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት


 

1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈፃፀም ከሳሽ ራቢያ ጃፋር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሃመድ እና ጣልቃ ገቢ ነኢማ መክታር መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ታራኒዮ ወረዳ 3 አለም ባንክ አካባቢ ስልጤ ሰፈር አንሻ መስጊድ አከባቢ በኮብል እሰቶን መቶ ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ መኖሪያ እና የንግድ ቤት አዋሳኝ በምስራቅ- ተካ አስፋ እና ብርሃኑ ደስታ በምዕራብ-- መሐመድ፣ በሰሜን የመኪና መንገድ፡ በደቡብ ከድር መሓመድ መካከል ሆኖ የይዞታው ስፋት ሰባት መቶ ስድሳ ስድስት ካሬ ሜትር (766ሜ2 ) የሆነ በተረበው የባለሙያ ግምት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 661,824.00 (ስድስት መቶ ስድሳ አንድ ሺህ ስምት መቶ ሃያ አራት) በቀን 17/11/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 02፡30 እስከ 6፡30 (ሁለት ተኩል እሰከ ስድስት ሰዓት ተኩል) አወዳድሮ አብላጫ ዋጋ ለሰጠ ሰው የሚሸጥ ስለሆነ ለመግዛት የሚፈልግ ሰው በቦታው ተገኝቶ ለመግዛት የሚችል መሆኑን በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት እያሳወቀ ተጫራቾች በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ስም በስንቴ ባንክ በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1079807071216 በሆነው ገቢ በማድረግ CPO ይዘው እንዲቀርቡ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

 

የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

 

Save Tender