Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-18 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቀበሌ ጎተራ መንደር በግራ ቀኙ ክርክር ዋስ የሆኑት አቶ ማቴዎስ ኤንኩ እና ወ/ሮ ማስረሻ ማሞ ስም ተመዝግቦ ያለው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ ቤቱን ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።


 

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአ/ከሳሽ ወ/ሮ ሞሊሴ አንዶቦ እና በአ/ተከሳሽ አቶ ካሳሁን ወ/ገብርኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቀበሌ ጎተራ መንደር በግራ ቀኙ ክርክር ዋስ የሆኑት አቶ ማቴዎስ ኤንኩ እና ወ/ሮ ማስረሻ ማሞ ስም ተመዝግቦ ያለው መኖሪያ ቤት በሰሜን 126 በደቡብ 130 በምስራቅ 120 በምዕራብ መንገድ አዋስኖ 200 ካ/ሜ በሆነው ይዞታ ላይ ያለው ቤት መነሻ ዋጋ 1,000,000 ብር (አንድ ሚሊዮን ብር) የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጠው በቀን 11/11/2017 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡30 – 6፡30 ሰዓት ድረስ በመሆኑ ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ የጨረታውን መነሻ 5% በፍ/ቤታችን ሃደራ ሂሳብ በማስገባት በቦታው በመገኘት ሊጫረት እንደሚችል የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።

 

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

 

Save Tender