Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ/ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-30-98
  • Website
  • Deadline02 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-02 00:00:00
  • Categories Materials , Used Items

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ/ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በትርፍነት ያሉ አዲስ እና በከፊል ያገለገሉ ንብረቶችን በአይነት ከሰማንያ በላይ አይነት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ/ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ/ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በትርፍነት ያሉ አዲስ እና በከፊል ያገለገሉ ንብረቶችን በአይነት ከሰማንያ በላይ አይነት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤

  1. በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ሁሉ መሳተፍ ይቻላሉ።
  2. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ/ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የንብረቶቹን ዝርዝር እና መነሻ ዋጋ የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር /በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 011-5-58-30-98/011-5-58-16-64/011-5-58-14-69 መደወል መጠየቅ ይችላሉ።

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአ/አ/ቁ.2/መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender