የጭሮ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተማሪዎችን ምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Chiro College of Teacher Education (የጭሮ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጭሮ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተማሪዎችን ምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ጨረታውን ለመወዳደር
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ለጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር CPO ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ሰነድ ለመግዛት 100 ብር ለሃገር ውስጥ ገቢ ከፍሎ ሰነዱን ከጭሮ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ኦሪጂናል እና ኮፒውን በታሸገ ፖስታ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ይህ ጨረታ አየር ላይ የሚቆየው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ብቻ ነው። በ15ኛው ቀን በ4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ባሉበት ይከፈታል፡፡ ከሌሉም ጨረታው ይከፈታል፡፡
- አሸናፊው ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ኮሌጁ ባዘጋጀው ሜኑ መሰረት ለ2018 የበጀት ዓመት ማቅረብ አለበት።
- አሸናፊው ተወዳዳሪ ከኮሌጁ ጋር ውል መግባት አለበት።
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
የጭሮ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ምዕራብ ሃረርጌ ዞን
0911164822 / 0920919149
የጭሮ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ
