ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሳሪስ /ሀኪም ማሞ/ የባህል ህክምና መውረጃ ላይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ ሙሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የቡና ማደራጃ ግቢ ውስጥ የሚገኝ ያገለገሉ ተሽከሪካሪ መኪና፣ የሞተር ሳይክልና የተለያዩ ንብረቶችን አወዳድሮ ለሽያጭ አቅርቧል።
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
ያገለገሉ ተሽከሪካሪ መኪና እና የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ ግልፅ
የጨረታ ማስታወቂያ 2017 ዓ/ም
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሳሪስ /ሀኪም ማሞ/ የባህል ህክምና መውረጃ ላይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ ሙሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የቡና ማደራጃ ግቢ ውስጥ የሚገኝ ያገለገሉ ተሽከሪካሪ መኪና፣ የሞተር ሳይክልና የተለያዩ ንብረቶችን አወዳድሮ ለሽያጭ አቅርቧል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ ህጋዊ ፈቀድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ህጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፡ ምዝገባ ሰርተፊኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት ፈንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ወንደ ንግድና ኢንቨስትመንት ፋይናንስ ግዥ ንብረት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የንብረቱን መጠን ለማወቅ በአካል በመቅረብ ማየት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር መቶኛ) የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የስምምነቱን ውል መፈረም አለበት፡፡
- የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም :-
- ጨረታው አ.አ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ፋይ/ግዢ/ንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡
- ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
- ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር :- መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
- ስልክ ቁጥር 011-5-52-10-09/011-5-52-14-58/ ፖ.ሣ.ቁ. 9515 ፋክስ ቁጥር፡- 011-5-51-36-54
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
