የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት በአፈፃፀም ከሳሽ ነጋሽ ኃይሌ እና በተከሳሽ ገቢሣ ደበላ እንዲሁም በመቃወም አመልካች ፍታሌ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ በቡራዩ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ታግዶ ያለው ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ለመግዛት የሚፈልጉ ሰዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ጉዳይ ችሎት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሽ ነጋሽ ኃይሌ እና በተከሳሽ ገቢሣ ደበላ እንዲሁም በመቃወም አመልካች ፍታሌ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር በተመለከተ በቡራዩ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ታግዶ ያለው ሠሌዳ ቁ. C-41365 አአ የሆነው ተሽከርካሪ በመነሻ ዋጋ ብር 1,306,774.44 (አንድ ሚልዮን ሦስት መቶ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሰባ አራት ብር ከ 44/100) በቀን 30/10/2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 04፡00 እስከ 06፡30 ሰዓት ድረስ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ቦታ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ለመግዛት የሚፈልጉ ሰዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
