የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ በሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/003/2017 ኮሌጃችን ለ2018 በጀት ዓመት የመደበኛ ሰርቪስ አገልግሎት ከአዲስ አበባ ሆለታ ደርሶ መልስ የሚሰጡ ሀይሩፍ እና ዶልፊን ተሽከርካሪ እና ለአፓረንት ሽፕ ለሚወጡ ተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ ባለ 25 ወንበር፣ ባለ 47 ወንበር እና ባለ 60 ወንበር አውቶቢሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በሕብረት ትምህርና ሥልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ በሜ/ጄ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ግ/ጨ/003/2017 ኮሌጃችን ለ2018 በጀት ዓመት የመደበኛ ሰርቪስ አገልግሎት ከአዲስ አበባ ሆለታ ደርሶ መልስ የሚሰጡ ሀይሩፍ እና ዶልፊን ተሽከርካሪ እና ለአፓረንት ሽፕ ለሚወጡ ተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ ባለ 25 ወንበር፣ ባለ 47 ወንበር እና ባለ 60 ወንበር አውቶቢሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁ ግዴታዎችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡-
- በትራንስፖርት አገልግሎት ወይም በመኪና ኪራይ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
- በዚህ የስራ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ የመንግስት የስራ ግብር የከፈሉበት የጨረታ ማሳተፊያ ደብዳቤ /ክሪላንስ/ ማቅረብ የሚችል። በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ጊዜ ገደቡ ያላለፈበት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የተመዘገቡ
- አስተማማኝ ኢንሹራንስ /ጋራንት/ ያለው መኪና ማቅረብ የሚችል።
- ኢጂፒ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤
- የጨረታ ዋስትና 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ በህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በፋይናንስ ዴስክ በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ዴስክ መውሰድ ይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ሰኔ 26 ቀን 2017 ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ወዲያውኑ 4፡30 ሰዓት የቴክኒካል ዶክመንት በመክፈት የተሟላ ዶክመንት ላቀረቡ ተወዳዳሪዎች የተሽከርካሪ ፍተሻ ይደረጋል።
- ማንኛውም ተጫራች እያንዳንዱ ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ላይ ሲያስቀምጥ በርቀቱና በመኪናው አይነት መሰረት ግልጽ በማድረግ ማቅረብ ይገባቸዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-237-1140 ወይም ፋክስ ቁጥር 0112371818
አድራሻ፡- ሜ/ጂ ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
በመከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
