Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር
  • Address ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሚገኘው ክበብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0944743743
  • Website
  • Deadline01 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-01 00:00:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Wood And Wood Working

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሰራተኛ የሠራተኞች ክበብ ለክበቡ አገልግሎት የወንበር እና ጠረጴዛ ግዥ በግልፅ አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሰራተኛ የሠራተኞች ክበብ ለክበቡ አገልግሎት የወንበር እና ጠረጴዛ ግዥ በግልፅ አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በማስታወቂያው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በሎት የተዘረዘሩ ምግብ ግብአቶች እንዲሁም ወንበር እና ጠረጴዛ ለመጫረት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. የቫት/ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ
  5. ተወዳዳሪዎች ስለሚያቀርቡት የአትክልት ወንበር እና ጠረጴዛ ዓይነት መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ሙሉ ዝርዝር ከሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው መግለፅ ያለባቸው ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰራተኞች ክበብ ካሸር ቢሮ ከሚገኘው የግዥ ባለሙያ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች የምታቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ ካለው ውድቅ ይደረጋል፡፡
  8. የጨረታ ማስታወቂያው በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰአት ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 የሚከፈት ሲሆን አቅራቢዎች በሰዓቱ አለመገኘታቸው የማወዳደር ሂደቱን አያስተጓጉለውም፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት /አቅራቢ ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት በኋላ ከ1 እስከ 5 ቀናት ውስጥ ተወዳዳሪዎች ግብአት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣው ድርጀት ዋጋ ማሻሻያ /ማቅረብ አይችሉም፡፡
  11. ክበቡ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የጨረታ ማስታወቂያውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሚገኘው ክበብ

ለበለጠ መረጃ፡- 0944743743 /0911874651 ይደውሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር

 

Save Tender