Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912 013 152
  • Website
  • Deadline19 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-19 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ, በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ግልጽ የሆነ ጨረታ ተካሄዶ በመሸጥ በቤቱ ላይ ያለው የባንክ ዕዳ ከተከፈለ በኋላ ቀሪውን ገንዘብ ለግራና ቀኝ ለማካፈል ስለተፈለገ በዚህ ጨረታ ላይ በመሳተፍ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በውሳኔ ባለመብት እነ-ወ/ሮ ጽጌ አባይነህ 7 ሰዎች እና በውሳኔ ባለዕዳ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ኃይሌ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ, የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 14 የካ ፕሮጀክት 13ኛ ሳይት፣ የሕንጻ ቁጥር 451፣ የቤት ቁጥር 17 በአፈጻጸም ተከሳሽ በወ/ሮ ፈትለወርቅ ኃይሌ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ፣ ስፋቱ 57 ካሬ ሜትር የሆነ በባለሙያ የቀረበው የመነሻ ግምት ብር 2,168,394 (ሁለት ሚሊዮን, አንድ መቶ ስልሳ ስምንት ሺህ, ሶስት መቶ ዘጠና አራት) ግልጽ የሆነ ጨረታ ተካሄዶ በመሸጥ በቤቱ ላይ ያለው የባንክ ዕዳ ከተከፈለ በኋላ ቀሪውን ገንዘብ ለግራና ቀኝ ለማካፈል ስለተፈለገ በዚህ ጨረታ ላይ በመሳተፍ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ከቀረበው የቤቱ ግምት ገንዘብ ላይ 1/4ኛውን አስቀድማችሁ በባንክ በሲፒኦ በማስያዝ በግልጽ ጨረታ የሚሸጥ ሆኖ, ቤቱ የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ሲሆን የጨረታ ማስታወቂያው በከለቻ ኦሮሚያ እና አዲስ ዘመን ጋዜጣ ተብለው በሚጠሩት ላይ አንድ(1) ወር አየር ላይ በመቆየት, በ12/11/2017 ዓ/ም ከ3፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ጨረታውን የሚያካሄዱ ኮሚቴዎች ባሉበት የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ በመወዳደር መግዛት የምትችሉ መሆኑን የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል።

ማሳሰቢያ

  1. በዚህ ጫረታ ላይ ለመወዳደር ወይም ለመሳተፍ የመነሻ ዋጋ ግምት 1/4ኛውን በሲፒኦ (CPO) ተይዞ ለጨረታው ኮሚቴ መቅረብ አለበት።
  2. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ገንዘብ ጨረታው ከተካሄደበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ድረስ መክፈል መቻል አለበት።
  3. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ነው።
  4. የጨረታው ውጤት በ14/11/2017 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ላይ ይቀርባል።
  5. ለተጨማሪ መረጃ በስስክ ቁጥር 0912 013 152 ላይ መደወል ይችላሉ።

 

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደንበላ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

 

Save Tender