ናሽናል ኮሌጅ ጠመንጃ ያዥ ካምፓስ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች አርምቸሮች ወንበሮች ፕሮጀክተሮች ፣ ፕሪንተሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፣ ጠረጴዛዎች እና ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
National College (ናሽናል ኮሌጅ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ኮሌጅ ጠመንጃ ያዥ ካምፓስ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች አርምቸሮች ወንበሮች ፕሮጀክተሮች ፣ ፕሪንተሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፣ ጠረጴዛዎች እና ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች ከ 10/0/2017 እስከ 13/10/2017 ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለጹትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ኮሌጁ ያስታውቃል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የግብር መለያ ቁጥር ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የነዋሪነት መታወቂያ ያለው “ማንኛውም ኢትዮጵያዊ
- ለመሳተፍ ዕቃዎቹን ለመግዛት የሚቀርብ ብር 300.00 የማይመለስ
- ተመላሽ የሚሆን ብር 2000.00 ማስያዣ
- ተጫራቹ በጨረታ አሸንፎ የገዛውን ዕቃዎች ክፍያውን በ 5 ቀናት ውስጥ መፈጸም አለበት
- ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው ቅዳሜ 14/10/2017 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ናሽናል ኮሌጅ
