Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-27 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Materials

የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የቋሚ ዕቃ፣ ሎት-2 የደንብ ልብስ

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡፡

  1. ተጫራቾች በዚህ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ ቫት ሰርተፊኬት፤ ቲን ቁጥር ሰርተፊኬት የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በየሎቱ በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 12 በመገኘት ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል፡፡
  3. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት በ11ኛው ቀን ሲሆን 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ብቻ በማስያዝ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ከድርጅቱ መረዳት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12

ስልክ ቁጥር፡- 0910-64-64-42

 

የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/

 

Save Tender