Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Insurance Company S.C (ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ወንጌላዊት ህንጻ በሚወስደው መንገድ ቴሌ ማሰልጠኛ አለፍ ብሎ ሊዲያ አስናቀ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 68 73 41
  • Websitehttps://oromiainsurance.com/
  • Deadline20 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-21 00:00:00
  • Categories Vehicle , Vehicle Battery

ኩባንያችን ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ለመሸጥ ይፈልጋል::


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 . ለመሸጥ ይፈልጋል:: በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ተሽክርካሪዎቹ እና ሌሎች ቁሳቁሶች በሚገኙበት ቃሊቲ ዳቦ ጀርባ ለሞን ብሎኬት ማምረቻ አጠገብ በሚገኘው የኩባንያችን ሪከቨሪ ቅጥር ግቢ ውስጥ 09 ቀን 2017 . ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ሰኔ 13 ቀን 2017 . በመመልከት የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ቦሌ ወሎ ፈር ወደ ወንጌላዊት ህንጻ በሚወስደው መንገድ ቴሌ ማሰልጠኛ አለፍ ብሎ ሊዲያ አስናቀ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና /ቤታችን 2 ፎቅ በመግዛት ሰነዱን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ሰኔ 12 እና 13 ቀን 2017 . እስከ ቀነ- 11:00 ድረስ ገቢ በማድረግ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ማሳሰቢያ፡-

  • ጨረታው በኩባንያው ዋና /ቤት 3 ፎቅ ላይ በሚገኘው የሥልጠና አዳራሽ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2017 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት ላይ የውስጥ ኦዲት አገልግሎት እና ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን፤
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሥጠት የተከለከለ ነው
  • ተጫራቾች ለተሽከርካሪ የሚጫረቱ ከሆነ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 15% ወይም በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በባንክ ክፍያ ማስያዣ (CPO) በታሸገ ኢንቨሎፕ ከነዋጋው ማስገባት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ የተሽከርካሪ አካላት የሚጫረቱ ከሆነ የጨረታ መነሻ ዋጋቸውን መሠረት በማድረግ ኩባንያችን ባስቀመጠው ዝርዝር መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል
  • ተሽከርካሪዎችን በተመለከተ ከጨረታው በፊት ዕዳ ቢኖር በኩባንያው የሚሸፈን ይሆናል ሆኖም ግን ከጨረታ በኋላ ያሉትን ማንኛውንም ወጪዎች በሙሉ ገዢው ይሸፍናል
  • የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አስራ አምስት በመቶ) በተጨማሪ ይከፍላሉ
  • አሸናፊዎች የጨረታው ውጤት በኩባንያው የማስታወቂያ ቦርድ እና ድረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ሲሆን፣ ውጤቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች ክፍያ ፈጽመው ንብረቶቹን ካልተረከቡ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል
  • የተለያዩ የተሽከርካሪ አካላት እና ቁሳቁሶቸችን የሚጫረቱ እና አሸናፊ የሚሆኑ በምድብ የተቀመጡትን ቁሳቁሶች ከኩባንያው የሪከቨሪ ግቢ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወጪ የማድረግ ግዴታ አለባቸው
  • ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ .

ዋና /ቤት

አድራሻ፡- ቦሌ ወሎ ሰፈር ቴሌ ማሰልጠኛ አለፍ ብሎ

ሊድያ አስናቀ ህንፃ

ስልክ ቁጥር 09 11 68 73 41/09 57 08 01 05

ወይም 0115-57-21-48

 

Save Tender