በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪ መኪናዎችን አሁን ባሉበት ይዞታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
MIDROC INVESTMENT GROUP (National Mining Corporation) (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን)
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
ብ.ማ.ኮ 002/2017
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪ መኪናዎችን አሁን ባሉበት ይዞታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ስለዚህ ተጫራች ድርጅቶች ከሆኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን የሚገባቸው ሲሆን ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ በግል ለመግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ሕጋዊ የመኖሪያ መታወቂያ ሌሎች ተያያዥ ማስረጃዎች በማቅረብ እና የማይመለስ ብር 1000 (ብር አንድ ሺህ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ) ጉለሌ ፊናንስ አካባቢ ጌትማር ሕንጻ አንደኛ ፎቅ ግዢ መምሪያ ቢሮ
የስልክ ቁጥር፡- 0936343462/0911997084/0912102506
ኢ.ሜይል tesfayemelese15@gmail.com
አዲስ አበባ
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ብር ሃምሣ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ23ኛው ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ 2ኛ ፎቅ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ ሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በሚቀጠለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን
