Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን
  • Address ድሬዳዋ ቀበሌ 03 ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0251124892
  • Website
  • Deadline25 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-25 00:00:00
  • Categories Chemicals And Reagents

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 2018 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypocrite) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን 2018 በጀት ዓመት የምንጠቀምበት 10% ፈሳሽ ሶዲየም ሃይፖክሎራይት (sodium Hypocrite) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ ለመግዛት ይፈልጋል። እንዲሁም የእቃውን ጥራትና የአቅርቦት ታይቶ ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚራዘም ይሆናል፡፡

ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድና አቅራቢዎች መታወቂያ ያላቸው
  • ቫት የተመዘገቡ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ ቲን ቁጥር ያለው፡፡
  • ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞራሲያዊ ሪፐብሊ የገንዘብ ሚኒስቴር የስራው የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታው ዶክመንት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ድሬዳዋ እስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከግዥ ፋይናንስና ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 05 በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  • የጨረታ ሰነድ በውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር 05 130 እስከ 1130 ሰዓት ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቀን መግዛትና ማስገባት ይቻላል።
  • ጨረታው በማስታወቲያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን 300 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ብር 60,000 (ስልሳ ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ወይም CPO ከዋናው ሰነድ ጋር ማስያዝ አለባቸው
  • -የጨረታው መንት በታሸገ ፖስታ የእያንዳንዱ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪ በጨረታ ዶክመንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ አለባቸው
  • -ያሸፈው ተጫራች የተጠየቀውን እቃ የግዥ ትዕዛዝ እንደተሰጠው በስፔስፊኬሽኑ መሠረት ተመላሽ በሚሆን ታንከር ወይም ጀሪካን በማሸግ በድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውሃ ማጣሪያ ጣቢያ ድረስ በየወሩ በማጓጓዝ ማቅረብ ይኖርበታል
  • በዶመንቱ ከተሰጠው ስፔስፊኬሽን ወይም ሳምፕል የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም
  • የጨረታው አሸናፊ ካሸነፈው በአንድ አመቱ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ በተረጋገጠ የባንክ ዋስትና (CPO) ወይም በሁኔታ ያልተገደበ የባን ጋራንቲ ማስያዝ መስጠት የሚችል፡፡
  • በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ ይደረጋል።
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ ጨረታ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

አድራሻ፡- ድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ድሬዳዋ

ስልክ ቁጥር፡- 0251124892 ...446

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ስልጣን

 

Save Tender