Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline08 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-08 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመጫን አቅም ሶስት ሰው - የሆነ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ ንብረቱ በሚገኝበት በደ/ብርሃን ሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስ/ አጼ ምኒሊክ ክ/ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ እዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


 

ለመጀመሪያ ጊዜ

የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈ/ከሣሽ አቶ ብሩክ ካሳዬ እና በአፈተከሣሽ አሸናፊ ተስፋዬ መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፦ ለፍርዱ ማስፈጸሚያ የሚሆነውን በአቶ አሸናፊ ተስፋዬ ስም የተመዘገበውን የሰሌዳ ቁጥሩ አ.ማ 01-32760 ሞዴሉ TVSKING-GS 4S የቻንሲ ቁጥር EAYACARWAJG007675 የሞተር ቁጥር AK4FG4540054 እና የመጫን አቅም ሶስት ሰው - የሆነ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ በግምት መነሻ ዋጋ 104,573.00 (አንድ መቶ አራት ሺ አምስት መቶ ሰባ ሶስት ብር) ንብረቱ በሚገኝበት በደ/ብርሃን ሪጅዮ ፖሊታን ከተማ አስ/ አጼ ምኒሊክ ክ/ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ እዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል ፤

ስለዚህ -

  1. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሃምሌ 01 ቀን 2017 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ እና የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ወዲያውኑ ያሸነፉበትን 1/4ኛውን ለሃራጅ ባዩ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
  3. ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት እደፍርዱ ለማስከፈል ነው፡፡
  4. ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛል በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/ መሠረት ለሃራጅ የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል፡፡
  5. የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

 

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

ደ/ብርሃን

 

Save Tender