Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮ/ጉ/ቢሮ
  • Address በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 416 : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline13 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-13 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮ/ጉ/ቢሮ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሽን /Workstation/ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮ/ጉ/ቢሮ


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ጉዳዩ፦ ወርክ ስቴሽን /Workstation/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮ/ጉ/ቢሮ አገልግሎት የሚውል ወርክ ስቴሽን /Workstation/ ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

  • ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሆነው የግዜ ገደብ የሚገልጽ ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ማስረጃ በመያዝ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ / በመክፈል ሰነድ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ ስራ ቀናት ውስጥ ቦታ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መ/ኮ/ጉ/ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 416 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ የውል ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በሕጋዊ ባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በማዘጋጀት ኦርጅናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከጨረታ መመሪያ ጋር አባሪ ተደርጎ ተያይዟል።
  • ይህ ጨረታ በ10ኛው በሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • አቅራቢዎቹ የእቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ፎርም ላይ ነጠላ ዋጋውን እና ጠቅላላ ዋጋውን እንዲሁም ቀን፣ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍ ይገባቸዋል፡፡ አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  • ተጫራቾች መመሪያ ባለማከበራቸው የሚፈፀም ማንኛውም ስህተት ሀላፊነቱ የተጫራቾች ይሆናል፡፡
  • አቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋ በቁጥርና በፊደል መጻፍ አለባቸው፡፡ በቁጥርና በፊደል በተገለጸው የዋጋ መጠን መካከል አለመመጣጠን ካለ በፊደል የተገለጸው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ በነጠላ ዋጋና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  • ቢሮ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡- በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 416

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮ/ጉ/ቢሮ

 

Save Tender