በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራከሽን ቢዝነስ የራስ ኃይል ለሚገነባው /ለሚገነባቸው/ የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
EEP/EC/OWN/FP/NCB/06/2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራከሽን ቢዝነስ የራስ ኃይል ለሚገነባው /ለሚገነባቸው/ የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረት ብረት ፊት ለፊ ፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ፋይናንስና ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን የጨረታ ቁጥር EEP/EC/OWN/FP/NCB/06/2017 እና ሎት በመግለፅ (በመጻፍ) ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
ሎት |
የጨረታ ቁጥር |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
EEP/EC/OWN/FP/ NCB/06/2017 |
ሎት 1፡- የአርማታ ብረት /Reinforcement Bar/ |
200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) |
ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ |
ሰኔ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
|
2 |
ሎት 2፡- Timber and Plywood |
50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) |
|||
|
3 |
ሎት 3፡- Roof Cover /የጣሪያ ክዳን ቆርቆሮ/፤ PVC እና Black wire/ |
50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) |
|||
|
4 |
የኤሌክትሪክ ዕቃዎች |
150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግቢ ውስጥ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራከሽን የራስ ኃይል ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
