Tender Detail

Tender Details

  • Company Tearfund Horn of Africa Regional Office (ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ)
  • Address መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዋና ቢሮ አራተኛ ፎቅ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 253 ኦሎምፒያ አብዮት እርምጃ ት/ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0986109504
  • Websitehttps://www.tearfund.org/about-us/our-impact/where-we-work/ethiopia
  • Deadline11 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-11 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Vehicle

ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሸከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Tearfund Horn of Africa Regional Office (ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሸከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ በጨረታ ላይ መወዳደር ይችላል። የጨረታውን ሰነድ ለመግዛት ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከድርጅቱ ዋናው ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀውን ተሽከርካሪ እና የቢሮ እቃዎች ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ ለ10 የስራ ቀናት አዲሰ አበባ በሚገኙበት የድርጅቱ ቢሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት ሰነድ የገዙበትን ማስረጃ (ደረሰኝ በማሳየት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 9:30 ድረስ መመልከት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የተሸከርካሪውንና የቢሮ እቃዎቹን ዝርዝር የያዘው ሠነድ ላይ ተጫራቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ /Column/ ሥር የሚገዙበትን ዋጋ በአሃዝና በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ገልፀው በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል በድርጅቱ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በመጨረሻው ቀን የጨረታ ሳጥኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ላይ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱት መኪና የጨረታ /ቢድ ቦንድ/ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ ሃያ በመቶ (20%) በቲርፈን ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ፓስታ በማድረግ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ መሆኑን እየገለፅን ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0986109504 ፤ 0912919469 በስራ ሰዓት ብቻ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

ተ.ቁ

የተሽከርካሪውን ዓይነት

ሰሌዳ ቁጥር

ሻንሲ ቁጥር

የተሰራ ዘመን

1

Ford Fiesta

5-01602

WFOHXXGAIH6U60740

2006 እ.ኤ.አ

1

Ford Everest

5-01352

MNCLS4D405W115255

2005 እ.ኤ.አ

 

አድራሻ፦ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዋና ቢሮ አራተኛ ፎቅ አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01

የቤት ቁጥር 253 ኦሎምፒያ አብዮት እርምጃ ት/ቤት ፊት ለፊት

 

Save Tender