በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምብ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመኪና ማዞሪያ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጊምብ ከተማ አስተዳደር ለህዝብ አገልግሎት የሚውል የመኪና ማዞሪያ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት መጫረት የሚችሎት:-
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸውና የ2016 የመንግስት ግብርና ታክስ ከፍሎ የ2017 ንግድ ፋቃዱን ያሳደሰና ከገቢዋች ባላሥልጣን ከእዳ ነጻ መሆኑን ስድስት (6) ወር ያልሞላ ማስረጃን የሚያቀርብ
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ሻት ተመዝጋቢ ሆኖ ቲን (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር) ማቅረብ አለበት።
- ደረጃቸው GC 4 እና RC 4 ከዚያ በላይ የሆነ ፍቃድ ያላቸው።
- ለጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ለጊምቢ ከተማ ገቢዋች ባላሥልጣን ገቢ አድርጎ ሰነዱን ከጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ወይም ግዥና ንብረት ዘርፍ አሰተዳደር ክፍል ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11:30 የጨረታ ሰነድ መውሰድ የሚችል፡፡
- የጨረታ ማሰከበረያ ዋስትና 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) በጊምቢ ከተማ ውስጥ ብቻ በሚገኘው በማንኛውም ባንክ ቅርንጫፍ በባንክ ትህዛዝ የተመሰከረ CPO ማስያዝ አለባቸው። የሚያስይዙትንም CPO ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንት ጋር ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 10 % (አሥር ፐርሰንት) ህጋዊ ሰነድ (በባንክ የተረጋገጠ) ማሰረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተዋዳዳሪዎች ስርዝ ድልዝ የሌለውን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻ አንድ አንድ አርጅናል እና ሁለት ሁለት ኮፒ በሁሉም ፖሰታዎች ላይ የድርጅቱ ሥም ፣ ማህተምና ኃላፊነት ባለው ሰው ስምና ፍርማ እንዲሁም የፕሮጀክቱ ሥም እና የፕሮጀክቱ ባለቤት ሙሉ አድራሻ በመጻፍ ከታሸገ በኋላ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖሰታ ውሰጥ ከተደረገ በኃላ በማሸግ በሌሎች ፖስታዎች ላይ የተጻፉትን ሁሉ በመጻፍ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ሰነዱ ከተከፈተ በኋላ የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ለማደናቀፍ ከሞከረ ከጨረታ ውጭ ሆኖ ለወደፊት በማንኛውም የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ እንዳይሳተፍ ይደረጋል፡፡
- አንድ ተጫራች የወቅቱንና የአካባቢውን የገበያን ጥናት ያላገናዘበ ዋጋ የሚያቀርብ ተቀባይነት አይኖርም።
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (በሃያ አንድ) ተከታተይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ22ኛው (በሃያ ሁለተኛ) የሥራ ቀን በጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ለ የጨረታው ሳጥን ተዘግተው በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡
ማሰሰቢያ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሀግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማረ መረጃ - 05 77 71 17 83 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
