Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline13 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-06-13 00:00:00
  • Categories Construction Works

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የቢሮ ፓርትሽን ስራ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/22/2017(NCB)

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት የቢሮ ፓርትሽን ስራ ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

.

የግዥው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የብር መጠን

ጨረታ የሚዘጋበት

ቀን እና ሰዓት

ጨረታ የሚከፈትበት

ቀን እና ሰዓት

1

የቢሮ ፓርትሽን እና ግንባታ ስራ

100,000.00

ሰኔ 06 ቀን 2017

800 ሰዓት

ሰኔ 06 ቀን 2017

830 ሰዓት

 

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
  2. የጨረታ ሰነዱን ግንቦት 22 ቀን 2017 . ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የኢ... ፕሮጀክቶች ፖርትፖልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንፃ 1 ፎቅ ላይ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ደብዳቤ ከሆነ ጊዜው ጨረታ ጸንቶ ከሚቆይበት ጊዜ ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.. ወይም ...አፕ ወይም EU-UEAP ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/22/2017 (NCB) የሚል ምልክት በማድረግ እና የጨረታ አይነቱን በመፃፍ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እስከ 800 ሰዓት ድረስ በኢ... ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንፃ ፎቅ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ላይ ይከፈታል፣
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2.00–6.00 ከሰዓት 7.00-11.00 እና ቅዳሜ ጠዋት 2.00 – 6.00 ሰዓት መመልከት ይችላሉ ፡፡
  7. የፕሮግራም /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 126 3159 መደወል ይችላሉ።

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት /ቤት

 

Save Tender