Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-14 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

በአሪሢ ዞን መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት “ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአሪሢ ዞን መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት “ሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ማንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ፡-

  1. የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት ያለው 2017 የታደሰ የንግድ ሰራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  2. የግብር ከፋይ መለየ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
  3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ) ከፊሎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቃን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።
  5. ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመሰከረለት ቼክ እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።      
  6. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማሀበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን።
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት በወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አበላት በተገኙበት ይከፈታል።
  8. የወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማሀበራት በማረሚያ ቤቱ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ ማቅረብ የሚችል።
  10. ማረሚያ ቤቱ የሚገኝበት በአሪሢ ዞን መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 21 48 77 47/ 022 441 0031

 

በኦሮሚያ ማረሚያ በቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን አርሢ ዞን መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት

አቦምሳ

 

Save Tender