Tender Detail

Tender Details

  • Company ዘመን 1ኛ ደረጃ ከአ/አ/አ/ የግል ባለንብረቶች ማህበር
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: 011-2-70-01-21
  • Website
  • Deadline05 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-05 00:00:00
  • Categories Vehicle

ማህበራችን ዘመን 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር የሰርቪስ ተሽከርካሪ ሞዴል 5L ሚኒባስ የምርት ዘመኑ 2012 የሆነ የሰርቪስ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዘመን 1ኛ ደረጃ ከአ/አ/አ/ የግል ባለንብረቶች ማህበር


 

የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ማህበራችን ዘመን 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ ሀገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር

  1. የሰርቪስ ተሽከርካሪ ሞዴል 5L ሚኒባስ የምርት ዘመኑ 2012 የሆነ የሰርቪስ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
  2. በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ የተሽከርካሪውን ሁኔታ በትልቁ አውቶቡስ መናኸሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሥራ ሰዓት በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናትና ሰዓት በዋናው መ/ቤት የመወዳደሪያ ዋጋ መነሻ ብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 45 ከ2፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. CPO የጨረታ መነሻውን 10% በማህበሩ ሥም ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በቀን 28/9/2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፋቸው ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ከፍለው ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው አሸናፊ የሥም ማዞሪያና በሽያጩ ምክንያት የሚጣለውን ማንኛውንም የመንግሥት ግብር፣ ቀረጥ የቴክኒክ ምርመራና ቦሎ በመንገድ ትራንስፖርት በኩል የሚጠየቀውን የተሽከርካሪውን የሽያጭ ግምት ክፍያ እንዲሁም ማንኛውንም ተዛማጅ ወጪ ሙሉ ለሙሉ ገዢው የሚሸፍን ይሆናል።

ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር 011-2-70-01-21 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ዘመን 1ኛ ደረጃ ከአ/አ/አ/ የግል ባለንብረቶች ማህበር

 

Save Tender