የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/10/2017
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ ሰው ሀብትና ፋይናንስ አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ገንዘብ ያዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺ ብር/ በመክፈል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/10/2017 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በተዘረዘረው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ስም የተዘጋጀ በማቅረብ የአቅርቦት ግዥ መወዳደር ይችላሉ፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት
|
የጨረታ ማስከበሪያ
|
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
Scanner HP |
ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) |
ሰኔ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሰኔ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
|
|
2 |
Photo copy Machine |
|||
|
3 |
Printer Hp |
|||
|
4 |
Projector Epson CO-W01 |
|||
|
5 |
DLINK / Data Divider |
|||
|
6 |
Regulator |
|||
|
7 |
HP Color Printer Laser Jet PRO |
ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 58 19 16/011-5 58 17 25 መደወል ይችላሉ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
