Tender Detail

Tender Details

  • Company Hilton Addis Ababa (ሒልተን አዲስ አበባ)
  • Address Menelik II Avenue, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011 517 0000
  • Websitehttps://www.hilton.com/en/hotels/addhitw-hilton-addis-ababa/
  • Deadline26 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-27 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Industry And Factory

የአዲስ አበባ ሒልተን ኃ/የተ/የግ ማህበር ንብረትነቱ የልማትና ሆቴል ማህበር (አ.ማ.) የሆኑ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ለብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hilton Addis Ababa (ሒልተን አዲስ አበባ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2025

 

የአዲስ አበባ ሒልተን ኃ/የተ/የግ ማህበር ንብረትነቱ የልማትና ሆቴል ማህበር (አ.ማ.) የሆኑ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን ለብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን የዕቃዎችን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ሂሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብቻ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  • ለጨረታ የሚቀርብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ህጋዊ ፈቃድ ያለው ሆኖ ፈቃዱም በ2017 ዓ.ም. የታደሰ መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ብረቶቹን ከግንቦት 11 እስከ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ. ም. ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ብቻ የጨረታ ሰነዱን እየገዙ ማየት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት መነሻ ሰዓት 4፡00 ሰዓት ብቻ በመሆኑ ከ4፡00 ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ ተጫራች እንደማንቀበል በቅድሚያ እናሳውቃለን።
  • ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ግንቦት 15 እና ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ. ም. በሥራ ሰዓት ብቻ ሒልተን አዲስ አበባ ዳይሬክተር ኦፍ ፋይናንስ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ 10% /አስር በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ / በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ./ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲ.ፒ.ኦ. ያልቀረበበት እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም/ ከጨረታው ውጭ ይሆናል፡፡
  • ጨረታው ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ. ም. ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ተኩል (4፡30) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሒልተን የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • አሸናፊዎችን ካሳወቅን ቀን ጀምሮ በ10 ቀን ውስጥ ገንዘቡን ከፍለው ዕቃውን በሙሉ ማንሳት አለባቸው።

 

ሒልተን አዲስ አበባ

 

Save Tender