Tender Detail

Tender Details

  • Company ራባሕ እና ልጆቹ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
  • Address ወሎ ሰፈር ሸዋሱፐርማርኬት ፊትለፊት በሚገኘው የኪራይ ቤቶች ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 987/11 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251-115531881
  • Website
  • Deadline22 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-22 00:00:00
  • Categories Vehicle

ራባህ እና ልጆቹ ከታች የተዘረዘሩትን መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ራባሕ እና ልጆቹ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ራባህ እና ልጆቹ ከታች የተዘረዘሩትን መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች እነዚህን ተሽከርካሪዎች መግዛት የሚፈልግ ተሽከርካሪዎቹ ያሉበት በመሄድ ማየት የሚችል ሲሆን ለበለጠ መረጃ የድርጅታችን ዋና መ/ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ሸዋሱፐርማርኬት ፊትለፊት በሚገኘው የኪራይ ቤቶች ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 987/11 ወይም በስልክ 251-11-5-53-18-81 አልያም በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ።

 

ተ.ቁ

የመኪናው ዓይነት

Model

1

Iveco Flat Truck crane

135-17

2

ASTRA Dumper

6438E

3

ASTRA Dumper

6438E

4

Foton Dump Truck

BJ3251D

5

Foton Dump Truck

BJ3251D

6

Trailer (High bed)

CARDI

7

Astra Tractor Head

 

8

Iveco Tractor Head

Iveco

9

Astera Tesabi /የአስትራ ተሣቢ/

 

10

Flat Bed Triler

64426

11

New Holland

TD80D

12

4WD Mitsubishi

KB4TNJNUZLW

13

Foton Dump Truck

BJ3251DLPJB-5

14

Foton Dump Truck

BJ3251DLPJB-5

15

Sino Dump Truck

ZZ32557N3447A1

16

Aster Tesabi /የአስትራ ተሣቢ/

 

17

Nissan UD Truck Crane

P-CP87N

18

Nissan Truck Water Tank

Nissan

19

Mercedes Tipper Dump Truck

2634

20

2pc Air Compressor Atlas COPCO

CM348

21

1pc Air Compressor CAESER

M 70

22

1pc CAT BACK HOE 428

428E

 

ራባሕ እና ልጆቹ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

 

Save Tender