በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ለሚገነባቸው የተለያዩ የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የአርማታ ብረት /Reinforcement Bar/ እና ሎት 2 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች /33 &3 KV/ ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር:- EEP/EC/OWN/FP/NCB/05/2017
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ለሚገነባቸው የተለያዩ የሰብስቴሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የአርማታ ብረት /Reinforcement Bar/ እና ሎት 2 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች /33 &3 KV/ ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ፋይናንስና ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሚወዳደሩበት የጨረታ ቁጥር EEP/EC/OWN/FP/NCB/05/2017 እና ሎት በመግለጽ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
|
ሎት |
የጨረታ ቁጥር |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
EEP/EC/OWN/FP/NCB/05/2017 |
የአርማታ ብረት /Reinforcement Bar/ |
200,000.00 |
ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
|
2 |
|
400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር) |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግቢ ውስጥ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ በአካል በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል
