በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር እና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2017
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በተፈቀደ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር እና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘመኑ የታደሰና በዘርፋ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ /ቲን/ ማቅረብ የሚችል፡፡
- አጠቃላይ የገንዘብ መጠን ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከቴክኒካል ፐሮፖዛል ከኦርጅናል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ስለጨረታው አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን እና የጨረታ መመሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዟል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ መሸጫ ዋጋ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ሲሆን ቢሮ ቁጥር 14 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚወዳደሩበት አቅርቦት የሚሞሉትን ማንኛውም ግብር ጨምሮ ለሎት 1 /አንድ/ 150,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ እና ለሎት 2 / ሁለት / 150,000 ብር/ አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር / ለሎት 3 /ሶስት/ 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ስፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በሎት ጥቅል ዋጋ ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሰረት የአንዱን የነጠላ ዋጋና ጠቅላላ ዋጋ ድምር በመሙላት የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም፣ ፊርማና አድራሻ በማስቀመጥ ቴክኒካል ፋይናንሻል ለየብቻ በማሸግ ሁለቱንም በሌላ ትልቅ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አብክመ ግብርና ቢሮ ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን በአየር ላይ ይቆያል። በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል። ቀኑ በዓል/ዝግ/ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ / ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የማይገኙ ከሆኑ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው የሚሳተፋ አካላት ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ /ማብራሪያ/ ከፈለጉ በአካል በመምጣት ወይም በስልከ ቁጥር 058-226 64 -31 በመደወል ወይም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት
