Tender Detail

Tender Details

  • Company የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ
  • Address አዳማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912249640
  • Website
  • Deadline02 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-02 00:00:00
  • Categories Vehicle

የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ ያገለገለ ፎርድ ፒካፕ ደብል ጋቢና የ2012 T6 ሞዴል ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ለ2ኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ


 

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ ያገለገለ ፎርድ ፒካፕ ደብል ጋቢና የ2012 T6 ሞዴል ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ለ2ኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች-

  1. የዘመኑን የመንግስትን ግብር የከፈለ እና ለዚህም ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በዩኒየኑ ስም 5% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በማሰራት ለብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በዕለቱ መቅረብ አለበት፡፡
  4. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 200 ብር ከፍለው ወንጂ በሚገኘው የዩኒየኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይቻላል፡፡
  5. የጨረታው ሰነድ ሽያጭ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚሸጥ ሆኖ በ25/09/2017 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይጀመራል፡፡
  6. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0912249640/13-26-20-55

 

የወንጂ አካባቢ ሸንኮራ አገዳ አብቃይ ገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን የተወሰነ

 

Save Tender