Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Tourist Trading Enterprise (የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት)
  • Address 22 Mazoriya, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011-6-61-09-95
  • Websitehttps://www.ette.com.et/
  • Deadline14 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-14 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Industry And Factory

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ እስከሪፕ ብረታ ብረቶችና የብረት ውጤቶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Tourist Trading Enterprise (የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት)


 

የተለያዩ እስክራፕ ብረታ ብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ እስከሪፕ ብረታ ብረቶችና የብረት ውጤቶች ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአቅላጭ ፋብሪካዎች ብቻ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የሚገኙበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት በግምት

የጨረታ መዝጊያ ቀን /CPO/

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

 

 

እስክራፕ ብረት ብረቶችና የብረት ውጤቶች

አያት ደራርቱ አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ እና ብስራተገብርኤል ፊት ለፊት የድልገበያ አዳራሽ ግቢ

 

በኪ.ግ

 

150,000.00

 

100,000.00

 

ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00

 

ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

 

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የብረታ ብረት ስቅሳጭ ፋብሪካ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት 22 ማዞሪያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋናው መ/ቤት የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ ከፍለው የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ይህ ማስታወቄያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንበረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የብረታ ብረት አቅላጭ ፋብሪካ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ጨምሮ ከተዛማጅ ማስረጃዎቻቸው ጋር በኤንቨሎፕ ታሽጎ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በግዥ ንብረት አስተዳደርና ቴክኒክ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ ሣጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ08ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ፣ ንብረት አስተዳደርና ቴክኒከ ዳያሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  5. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበትን ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም።
  6. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ አጠቃሎ በመክፈል እስክራፕ ብረታ ብረቶችና የብረት ውጤቶችን በ10 ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለበት፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0116 63 68-11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሲፒኦ Ethiopian tourist Trading Enterprise ተብሎ ይዘጋጅ

 

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት

 

Save Tender