Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Insurance Corporation (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት)
  • Address Lagar, Ras Mekonen Ave, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 011-551 24 00
  • Websitehttps://eic-et.com/branches/
  • Deadline16 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-16 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Paint

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Insurance Corporation (የኢትዮጵያ መድን ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/013/2017

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ምድብ

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

 

ምደብ 1

1

Underwriting Non-Life Hard Plastic Cover Color green (ባላክሮን)

500 ፓኬት

 

2

Motor Claim Hard plastic Cover Color red (ባላክሮን)

2,500 ፓኬት

3

Simple file folder (ክላሰር)

500 ፓኬት

ምድብ 2

1

A4 ወረቀት

2,000 ሪም

 

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ከድረገጹ (Web- site) አትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ፣ የግብር መለያ ሰርተፊኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች ለምድብ 1(አንድ) ብር 160,000.00 (አንድ መቶ ስልሳ ሺ) እና ለምድብ 2 (ሁለት) ብር 60,000.00 (ስልሳ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ ክፍያ ማዘዣ (cpo) ወይም ለዘጠና ቀናት የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ግንቦት 08 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ማለትም ግንቦት 08 ቀን 2017 ዓ.ም. በኢንተርፕራይዝ አገልግሎት ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ምድብ 1 በ8፡30 እንዲሁም ምድብ 2 8፡45 ይከፈታል።
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-551 2400 የውስጥ መስመር 217/262 ወይም በቀጥታ 011-550 4931 መጠየቅ ይቻላል።

 

Save Tender