Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን እኖር ኤር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address እኖር ኤነር መግር ወረዳ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-42-70-47-78
  • Website
  • Deadline06 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-06 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing

የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው ህንፃ ትልቅ የአዳራሽ ወንበር የመድረክ ጠረጴዛ እና የመድረክ መቀመጫ ወንበር እስከ ቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን እኖር ኤር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው ህንፃ ትልቅ የአዳራሽ ወንበር የመድረክ ጠረጴዛ እና የመድረክ መቀመጫ ወንበር እስከ ቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።

መስፈርት፡-

  • በዘርፉ ፈቃድ ያለው
  • ፍቃዱን ያደሰና የዘመኑ ግብር የከፈለ
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ወይም (tin number) ያለው
  • Vat ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 75,000 (ሰባ አምስት ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ መብቱ ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በሙሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላል

ይህን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እ/ኤ/መ/ወ/ፋ/ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ሂደት ቢሮ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ጨረታው ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/ አምስት/ የስራ ቀናት ሲሆን በአምስተኛው ቀን ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰአት ታሽጎ የሚከፈተው ደግሞ በ8፡30 ይሆናል። ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበአል ቀናት ቢያጋጥሙ ወደ ሚቀጥለው ቀናት የሚሻገር ይሆናል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን እኖር ኤር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender