Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አክሲዮን ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-2783066
  • Website
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Services

የአዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አ/ማ የኪራይ ገቢ አሰባሰብ ሲስተም ለመዘርጋት በዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አክሲዮን ማህበር


አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አክሲዮን ማህበር

ADDIS ABABA YEGEBEYA MAEKEL MERKATO S.C

                         የጨረታ ማስታወቂያ                        .

 

የአዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አ/ማ የኪራይ ገቢ አሰባሰብ ሲስተም ለመዘርጋት በዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፤
  2. ዋና ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
  4. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ መታወቂያ /ፓስፖርት/መንጃ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከሚያዝያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ የተዘጋጀ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ከድርጅታችን ፋይናንስ አገልግሎት መውስድ ይቻላል።

የጨረታ ሰነዱን በስም በታሸገ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡15 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገበያ ማዕከሉ ጽ/ቤት ይከፈታል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የድርጅቱ የሥራ ሰዓት

ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡00 ከሰዓት 7፡00 11:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡00 ሰዓት ክፍት ይሆናል።

⇨ ለበለጠ መረጃ 011-2783066/759395 ሞባይል 0941222223

 

Save Tender