Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline08 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-08 00:00:00
  • Categories Water System Installation , Pumps, Motors And Compressors

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)


 

ሶላር ፓምፕ ለመግዛት የወጣ ጨረታ

ማስታወቂያ ቁጥር 242/17

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1

ሰርፌስ ሶላር ፓምፕ ከነገጠማው

02

 

50,000 ብር

 

9፡00 ሰዓት

 

9፡05 ሰዓት

2

ሰብመርስብል ሶላር ፓምፕ ከነገጠማው

07

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸሁ፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እና ቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላችሁና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • በተጫራቾች የሚቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16/8/2017 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ለሰነዱ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ/ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/08/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የቴክኒካልና ፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጃው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
  • የጨረታ ሳጥን በ30/8/2017ዓ/ም በቀኑ 9:00 ሰዓት ታሽጎ 9:05 ሰዓት ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ ፡- 046-5-54-14-61

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ

 

Save Tender