በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት Supply, installation and commissioning of Solar powered surface centrifugal Pump እና የመስኖ ከናል ጠለፋ ግንባታ ፕሮጀክት ግዥ ለመፈጸም በሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Afar Region Bureau of Agriculture & Natural Resources Dev't Bureau
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት Supply, installation and commissioning of Solar powered surface centrifugal Pump እና የመስኖ ከናል ጠለፋ ግንባታ ፕሮጀክት ግዥ ለመፈጸም በሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራች ከዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርበታል።
1/ ተጫራቾች ግዴታ ማሟላት ያለባቸው የቅድሚያ መወዳደሪያ መስፈርቶች ማለትም:-
- 1.1 በዘርፉ የዘመኑ የታደሠ ንግድ ፈቃድ
- 1.2 የንግድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያለው
- 1.3 ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው
- 1.4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- 1.5 ሲ.ፒ.ኦ
- 1.6 የጨረታ ሰነድ ግዥ የፈጸመ እና
- 1.7 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያለው ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
2/ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት በአፋር ብሄራዊ ክ/መ/ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በግዥ ፋይ/ ንብ/አስ/ዳይሬክተር ዳይሬክቶሬት ክፍል ብር 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር ብቻ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
3/ ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ወይም የህጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባቸዋል።
4/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና /Bid Bond/ ለውድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በሲ.ፒ.ኦ(C.P.O) የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል። የጨረታ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ከተሸነፈ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የጨረታው ውጤት ታውቆ ውል ከተፈረረመ በኋላ ወድያውኑ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዙት የውል ማስከበርያ ይመለስላቸዋል።
5/ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርቡትን የውድድር ጥያቄ መ/ቤቱ አይቀበልም።
6/ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ15ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በእለቱ 4:30 ሰዓት በአፋር ብሄራዊ ክ/መ/ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7/ ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8/ ለተጨማሪ መረጃ በቢሮው ስልክ ቁጥር 033-366-60-22 ወይም 033-366-33-76 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
