Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0972612664
  • Website
  • Deadline08 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-08 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጽ/መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2017

 

በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጽ/መሳሪያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመለከተው አካል ድርጅታቸው የተመዘገብ ሆኖ የዘመኑን ግብር አጠናቅቆ የከፈሉና ሌሎች ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቦ መቅረብ አለባቸው።

  1. አቅራቢነት /EGP/ በአንላይን የተመዘገቡ ።
  2. ተጫራቾች መጫረቻውን /መወዳደሪያ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 ሶስት መቶ ብቻ ለጠበላ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ የከፈሉትን ደረሰኝ አርጀናል ይዘው ከግዥ ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከንግድ ባንክ CPO /ካሽ/ 20,000 ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ማቅረቢያ ሰነድ ሲዘጋጅ በቀረበው ዕቃዎች ዝርዝር መሰረት ሰነዳቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናሉን ፣ ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኦርጅናሉን በተለያየ ሦስት ፖስታ ለየብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ ሆኖ CPOን ጨምሮ ሦስቱንም በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀንና ዓ/ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ህንፃ 3 ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መክተት ይችላሉ ፡፡
  6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀናት ቀጥለው በሚውለው የሥራ ቀን ድረስ የጨረታ ሳጥን ክፍት - ቆይቶ - በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  7. ጨረታው ከቀኑ በ8:30 የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት ግለሰብ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከመ/ቤት ጋር የውል ስምምነት ይፈጽማል።
  9. አሸናፊ የሚያቀረበውን ዕቃዎች በመጠን በዓይነት በጥራት በባለሙያ ሲረጋገጥ ክፍያ የሚፈጸም ይሆናል።
  10. ዕቃ /ንብረት ማራገፊያ ቦታ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
  11. ሁለቱም ወገኖች ውሉን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቀርቡበት ሁኔታ ቢከሰት የኢት/ያ ፍትህ ብሔር ሕግ በሚያዘው መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ሌሎች በውሉ አፈፃፀም መሠረት አስፈላጊ መብትና ግዴታዎችን የሚያካትት ይሆናል።
  12. ማንኛውም ግዥ የሚፈፀመው በነጠላ ዋጋ ይሆናል ፡፡
  13. በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበው ያሸነፈ አሸናፊ ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆነ በሁለተኛ ደረጃ ያሸነፈው በመጀመሪያው ዝቅተኛ ዋጋ ለማቅረብ ፈቃደኛ ከሆነ ማቅረብ ይችላል፡፡
  14. የከተማው ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0940318347/ 0972612664

 

በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender