Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline09 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-09 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Machinery Spare Parts

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ቢሮዎች የ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ ቶነሮች ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/07/2017(NCB)

 

የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ፕሮጀቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት /ቤት በስሩ ላሉ ቢሮዎች 2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ ቶነሮች ግዥ ለማከናወን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
  2. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመፈል በኢትዮጵያ ኤሌትሪከ አገልግሎት የፕሮጀቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬቶሬት ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንፃ 11 ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ... ፕሮጀክት ፖርትፖልዮ ማነጅመንት ወይም EEU-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በሰንጠረዥ በተገለጽው ብር መጠን ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/NCB/07/2017 የሚል ምልከት በማድረግ እስከ ግንቦት 01 ቀን 2017 . እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬቶሬት ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንፃ 11 ፎቅ ላይ በሚገኘው በግዥ ፈጻሚው /ቤት በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም ግንቦት 01 ቀን 2017 . ከቀኑ 830 ላይ ይከፈታል፣
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጧት 200-6:00 ከሰዓት 700-1100 እና ቅዳሜ ጧት 200-600 ሰዓት መመልከት ይችላሉ ፡፡
  7. የፕሮግራም /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-1-26-31-53 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎ ማኔጅመንት /ቤት

 

Save Tender