Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ሕንፃ /Baleker Tower/ 4ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-416 03 09
  • Websitehttps://oromiaseedenterprise.com/
  • Deadline06 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-06 00:00:00
  • Categories Building Materials

በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Oromia Seed Enterprise (የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: OSE/DA/0012

 

በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

ዝርዝር

መለኪያ

መጠን

1

 

Steel window L 28mm size 6mx2mm

Pcs

40

2

 

Steel window T28mm size 6mx2mm

Pcs

 

40

 

3

 

Steel window Z28mm size 6mx2mm

Pcs

 

40

 

4

Window/ Fermo 10x20cm

meter

50

5

Steel door L38mm size 6mx2mm

Pcs

40

6

Steel door T38mm size 6mx2mm

Pcs

40

7

Steel door Z 38mm size 6mx2mm

Pcs

40

8

Window/ door glass

M²

100

9

Lamera or sheet Metal 2mm

M²

60

10

ቆርቆሮ ባለ 28 ጌጅ

Pcs

1500

11

Holl Concreat 100 Diameter

Pcs

59

 

ተጫራቾች፡-

  1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% መጠን በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. ለግዥው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 19 በማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በማግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታው በ28/08/2017 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 23 ይከፈታል፤፤ ሆኖም በጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ ሳይገኙ ቢቀሩ ቅ/ጽ/ቤታችን ጨረታውን ይከፍታል፡፡
  5. ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 022-3-31-29-63/ 022-3-31-12-61/ 022-3-31-59-63 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender