ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ የህትመት ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ
ማስታወቂያ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ የህትመት ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
-
-
-
- ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስከር ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ማስታወቂያ ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሯችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በተለያየ ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እንደዚሁም ከሚያቀርቡት የወረቀት አይነት ለተግባር ሙከራ በቂ የሆነ ናሙና ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ማቅረብ ግዴታ ነው።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ የጨረታ መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
-
አድራሻ፦ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ አዲስ አበባ
ስልክ ቁጥር 01115 15 50 05/0115 51 88 72
ፋክስ 0115 51 86 96
ፖ.ሳ.ቁጥር ... 2365
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
