Tender Detail

Tender Details

  • Company መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር
  • Address ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ዝቅ ብሎ ከሞናርክሆቴል ጎን ባለው ኑሃ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-05 00:00:00
  • Categories Building Construction

መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከ ወረዳ-01 በስሙ ተመዝግቦ በሚገኘው ይዞታው ላይ ሊያስገነባ ላሰበው 3B+G+13 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ (የህንፃ ዲዛይን ፣ የኮንስትራክሽን አስተዳደርና የግንባታ ቁጥጥር ስራውን ፍቃድ ላላቸው አማካሪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል::

መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር

የጨረታ ቁጥር MPTS-001

 

መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ከ ወረዳ-01 በስሙ ተመዝግቦ በሚገኘው ይዞታው ላይ ሊያስገነባ ላሰበው 3B+G+13 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ (የህንፃ ዲዛይን ፣ የኮንስትራክሽን አስተዳደርና የግንባታ ቁጥጥር ስራውን ፍቃድ ላላቸው አማካሪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ዝቅ ብሎ ሞናርክ ሆቴል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር በመገኘት የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

  1. በፌደራል ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በአማካሪ ድርጅት ደረጃ አንድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ከሚመለከተው የመንግስት አካል ከግብር እዳ ነፃ መሆናቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል::

ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች በ1 ኦርጂናል እና በ1 ኮፒ በማዘጋጀት ከላይ በተጠቀሰው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ አድራሻ በአካል ቀርበው ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የጨረታው ሰነድ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 5፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊለም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ተጫርተው ካሸነፉ በኃላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፍ ካልሆነ የውል ጊዜን የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

 

ለበለጠ መረጃ በሰልክ ቁጥር 0911204066/

                   0911205029/

                    0911245503

Save Tender