በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤ/ነ/አግ/ጥ/ቁ/ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ ጥ/ቁ/ባለሥልጣን
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤ/ነ/አግ/ጥ/ቁ/ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ታክስ ክሊራንስ፤ የቲን ተመዝጋቢና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ እንዲሁም የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ለዚህ ጉዳይ በተዘጋጀ ዝርዝር መግለጫዎች የያዘ ሠነድ (specification) 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት አለባቸው::
- የጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም እና የድርጅታችሁን ማህተም በማሳረፍ ለጽህፈት መሣሪያ ዋጋ በሰነድ ዋጋ መሙያ ፎርም ላይ በመሙላት ቫትን ያካተተና ያላካተተ ስለመሆኑ በግልፅ በማሳወቅ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በ16ኛው ቀን ከ 4፡00 እሰከ 6፡00 ሰዓት የጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ ባለስልጣን ግ/ክ/ን/እስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው 6፡00 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ቀኑ የዕረፍት ቀን ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ/ CPO ወይም አንኮንዲሽናል የባንክ ዋስትና በማቅረብ መወዳደር አለባቸው::
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ በሁለት ኮፒ እና አንድ ኦርጅናል ፖስታ በማሸግ ቴክኒካልና ፋይናሻል የጨረታ ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ዋሰትና ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው ለ 3 ወራት /90 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ግ/ክ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ሕንፃ 301 ከፍል 1 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 046 212 3188 መደወል ይቻላል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤናና ጤ/ነ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለስልጣን
