Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline05 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-05 00:00:00
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኤሌክትሪክ የሚሰራ ፒክአፕ ዳብል ጋቢና አወቶሞቢሎችን (EV) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራች እና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)


 

የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/18/2017

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኤሌክትሪክ የሚሰራ ፒክአፕ ዳብል ጋቢና አወቶሞቢሎችን (EV) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራች እና በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢ፤ ቲን እና ከገቢዎች ክሊራንስ እንዲሁም የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ.ማ ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 110 ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: የጨረታ ዋጋ ለ90 ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል::

ጨረታው ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል ::

 

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- ስልክ 011470-90-95 ወይም

          0114-423608

               ፋክስ 0114-421312

             አዲስ አበባ,ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender