Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-28 00:00:00
  • Categories Vehicle , Supply of Water

በመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ የነፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል ውሃ ከነ ቦቲው እና ውሃውን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውሃ ከሚያቀርቡ አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 00108/2017

 

በመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ የነፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-058) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል ውሃ ከነ ቦቲው እና ውሃውን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውሃ ከሚያቀርቡ አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ውሃ ከነ ቦቲው

በሊትር

የአንዱ ሊትር /1/ ዋጋ

2

ውሃውን ብቻ

በሊትር

የአንዱ ሊትር /1/ ዋጋ

 

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
  2. V.A.T የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ ቢሆን ይመረጣል
  3. ከመንግሥት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET APP በባንክ በተረጋገጠ C.P.O ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ሚያዚያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  8. ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፣ ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) (ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

+251 118 886649 / +251 118 88 66 31

 

 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት

 

Save Tender