Tender Detail

Tender Details

  • Company NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 551 7438
  • Websitehttps://nbe.gov.et/am/
  • Deadline17 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-17 00:00:00
  • Categories Government Treasury Bill

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)


 

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 975
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 13,712,365,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሚያዝያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

 

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

960,775,00

ግንቦት 06 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 91 ቀን

1,783,000,000

ሐምሌ 06 ቀን 2017 ዓ.ም

የ 182 ቀን

3,428,090,000

ጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 364 ቀን

7,540,500,000

ሚያዝያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

 

  1. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
  3. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
  4. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሚያዝያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
  5. የጨረታ ውጤት ሚያዝያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
  6. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
  7. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

 

Save Tender