የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ - ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1013 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
NATIONAL BANK OF ETHIOPIA (የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ)
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
- ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1013
- ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 11,942,340,000
- ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም
- የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
የሰነዱ ዓይነት የገንዘብ ልክ የሚከፈልበት ጊዜ የ 28 ቀን 1,194,235,000 ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም የ 91 ቀን 2,388,470,000 ታህሳስ 21 ቀን 2019 ዓ.ም የ 182 ቀን 3,582,700,000 መጋቢት 22 ቀን 2019 ዓ.ም የ 364 ቀን 4,776,935,000 መስከረም 19 ቀን 2020 ዓ.ም የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
- የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
- የጨረታ ውጤት መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
- ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡
- ተጨማሪ መረጃ ከባንኪንግ እና ፔይመንት ሲስተምስ ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
✨ messages.ai_summary
National Bank of Ethiopia offers Government Treasury bills for sale across 28, 91, 182, and 364-day maturities. Minimum denomination is ETB 5,000 with multiples above. Bidders may bid for all or any bill type. Bid forms available from the Payment and Settlement Systems Directorate. Income or profit from Treasury bills is exempt from all taxes.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
