Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-23 00:00:00
  • Categories Generators

በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ የስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ጄነሬተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፡-

  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው:
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ
  • በመንግስት ግዥ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • የጨረታ ዋስትና 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችሉ፡-

ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋ/ል/መምሪያ ወራቤ ከተማ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሽያል ዶክመንቱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡

የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታው በሚከፈትበት እለት አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉለውም፡፡
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ 0467710586 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

 

Save Tender